የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ልማት ባለሙያ III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ልማት ባለሙያ III
ደረጃ፡ XII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ ማ/38.249
ብዛት፡1
የትምህርት ደረጃቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ፡4 ዓመት
ደመወዝ፡16348
የስራ ክፍል፡የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ እና ስልጠና ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና ተያያዥ ወይም ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now