የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ልማት ቡድን መሪ
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ,የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ልማት ቡድን መሪ
ደረጃ :- XV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር :-ማ/38.245
ብዛት፣1
የትምህርት ደረጃ፣ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ :- 8 ዓመት
ደመወዝ :-21238
የስራ ክፍል :- የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ እና ስልጠና ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና ተያያዥ ወይም ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now