የሳይበር ደህንነት ክስተት ክትትል እና ምላሽ ባለሙያ II
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ,የሳይበር ደህንነት ክስተት ክትትል እና ምላሽ ባለሙያ II
ደረጃ :- X
የመደብ መታወቂያ ቁጥር :-ማ/38.236
ብዛት፣1
የትምህርት ደረጃ፣ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ :- 4 ዓመት
ደመወዝ :- 13732
የስራ ክፍል :- የኢንፎርሜሽን ሲስተም ደህንነት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ
Apply Now