የኢንፎርሜሽን ሲስተም ደህንነት ዳይሬክተር
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ሲስተም ደህንነት ዳይሬክተር
ደረጃ :- XVII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር :- ማ/38.214
ብዛት፣1
የትምህርት ደረጃ፣ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ :- 10 ዓመት
ደመወዝ :- 25285
የስራ ክፍል :- የኢንፎርሜሽን ሲስተም ደህንነት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ።
Apply Now