የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለሙያ II
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለሙያ II
ደረጃ :- XI
የመደብ መታወቂያ ቁጥር :- ማ/38.158
ብዛት፣1
የትምህርት ደረጃ፣ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ :- 2 ዓመት
ደመወዝ :- 14983
የስራ ክፍል :- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና ተያያዥ ወይም ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now