የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለሙያ III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የቴክኖሎጂ ሽግግር ባለሙያ III
ደረጃ,XIII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.157
ብዛት 1
የትምህርት ደረጃ,ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,4 ዓመት
ደመወዝ,17838
የስራ ክፍል.ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣በቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now