የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጥናት ምርምር ባለሙያ III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጥናት ምርምር ባለሙያ III
ደረጃ,XII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.148
ብዛት1
የትምህርት ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,4 ዓመት
ደመወዝ,16348
የስራ ክፍል፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ፣ መካኒካል ምህንድስ፤ በትራንስፖርት ምህንድስና ፣ እና ተያያዥ በተመሳሳይ
Apply Now