መሰረተ ልማት ጥናትና ምርምር ቡድን መሪ
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,መሰረተ ልማት ጥናትና ምርምር ቡድን መሪ
ደረጃ,XV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.144
ብዛት,1
የትምህርት ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,8 ዓመት
ደመወዝ,21238
የስራ ክፍል,ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
በትራንስፖርት ምህንድስና ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ በቴክኖሎጂ ማኔጅመንት እና ተያያዥ
Apply Now