የቴክኖሎጂ ፍላጎት ጥናትና ምርም ር ቡድን መሪ
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የቴክኖሎጂ ፍላጎት ጥናትና ምርም ር ቡድን መሪ
ደረጃ,XVI
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.138
ብዛት,1
የትምህርት ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,8 ዓመት
ደመወዝ,23173
የስራ ክፍል,ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now