የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ ኢንጂነር III
Job Description
ስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ ኢንጂነር III
ደረጃ,XII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.099
ብዛት.1
የትምህርት ደረጃ,የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በለይ
የስራ ልምድ,4 ዓመት
ደመወዝ,16348
የስራ ክፍል,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ እና ተያያዥ
Apply Now