የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ቡድን መሪ
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ቡድን መሪ
ደረጃ,XV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.091
ብዛት.1
የትምህርት ደረጃ,የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በለይ
የስራ ልምድ,8 ዓመት
ደመወዝ,21238
የስራ ክፍል,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ተመሳሳይ
Apply Now