የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተም ኢንጂነር IV
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተም ኢንጂነር IV
ደረጃ,XIV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.087
ብዛት.1
የትምህርት ደረጃ,የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በለይ
የስራ ልምድ,6 ዓመት
ደመወዝ,19464
የስራ ክፍል,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ ፣ ተመሳሳይ
Apply Now