የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሶፍትዌር ኢንጂነር III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሶፍትዌር ኢንጂነር III
ደረጃ,XII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.067
ብዛት.1
የትምህርት ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,4 ዓመት
ደመወዝ,16348
የስራ ክፍል.የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ
Apply Now