Vacancies

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሲስተም ልማት ቡድን መሪ

Job Description

የስራ መደብ መጠሪ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሲስተም ልማት ቡድን መሪ ,

ደረጃ,XIV

የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.050

ብዛት,1

የትምህርት  ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ

የስራ ልምድ,8 ዓመት 

ደመወዝ,19464

የስራ ክፍል,የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት

How to Apply

ማሳሳቢያ፡-
✓  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል                                     ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡                                                                        ✓ በተጨማሪም  ፖርትፎሊዮ (Portfolio)  ማቅረብ ይበረታታል፡፡   

የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።

Job Requirements

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ

Apply Now