Vacancies

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተም ኢንጂነር III

Job Description

የስራ መደብ መጠሪ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተም ኢንጂነር III

ደረጃ,XII

የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.048፣ ማ/38.049

ብዛት,2

የትምህርት  ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ

የስራ ልምድ,4 ዓመት 

ደመወዝ,16348

የስራ ክፍል,የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት

How to Apply

ማሳሳቢያ፡-
✓  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል                                     ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡                                                                        ✓ በተጨማሪም  ፖርትፎሊዮ (Portfolio)  ማቅረብ ይበረታታል፡፡ 

Job Requirements

  • ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣

Apply Now