የዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር III
ደረጃ,XI
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.201
ብዛት,1
የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ4 ዓመት
ደመወዝ,14983
የስራ ክፍል.የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽንና ጥገና ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ተመሳሳይ
Apply Now