Vacancies

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ አስተዳደር I

Job Description

የስራ መደብ መጠሪያ,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ  ኔትወርክ አስተዳደር I

ደረጃ,IX

የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.185

ብዛት,1

የትምህርት  ደረጃ,.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ

የስራ ልምድ,0 ዓመት

ደመወዝ,12566

የስራ ክፍል,የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽንና ጥገና ዳይሬክቶሬት

 

How to Apply

ማሳሳቢያ፡-
✓  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል                                    ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡                                                                         ✓ በተጨማሪም  ፖርትፎሊዮ (Portfolio)  ማቅረብ ይበረታታል፡፡   

የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።

Job Requirements

ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ተመሳሳይ

Apply Now