ዌብ ሆስቲንግ ኤክስፐርት IV
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,ዌብ ሆስቲንግ ኤክስፐርት IV
ደረጃ,XIV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.034
ብዛት,1
የትምህርት ደረጃ.ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ.6ዓመት
ደመወዝ.19464
የስራ ክፍል,የዳታ ሴንተርና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ
Apply Now