የመረጃ ቋት ፋሲሊቲ ኢንጂነር III
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ,የመረጃ ቋት ፋሲሊቲ ኢንጂነር III
ደረጃ,XI
የመደብ መታወቂያ ቁጥር,ማ/38.028
ብዛት,1
የትምህርት ደረጃ,ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ,4 ዓመት
ደመወዝ,14983
የስራ ክፍል,የዳታ ሴንተርና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ተመሳሳይ
Apply Now