የጂኦግራፊካል ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፕላትፎርም አገልግሎት ቡድን መሪ
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ .የጂኦግራፊካል ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፕላትፎርም አገልግሎት ቡድን መሪ
ደረጃ.XV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር.ማ/38.014
ብዛት.1
የትምህርት ደረጃ፣ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ.8 ዓመት በአይረቲ የሰራ
ደመወዝ.21238
የስራ ክፍል.የዳታ ሴንተርና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
✓ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል ✓ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡ ✓ በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
Job Requirements
ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮሙኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኔትወርክ ኢንጂነሪነግ፣ ተመሳሳይ
Apply Now