የ ሕግ ባለሙያ lV
Job Description
የስራ መደብ መጠሪያ :- የ ሕግ ባለሙያ lV
ደረጃ- XIV
የመደብ መታወቂያ ቁጥር:- ማ/38.004
ብዛት 1
የስራ ልምድ: 6 ዓመት
ደመወዝ: 19464
How to Apply
ማሳሳቢያ፡-
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶኮፒ፡ ማቅረብ ይጠበቅበታል
- ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርበታል፡፡
- በተጨማሪም ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል፡፡
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል።
Job Requirements
በህግ ዲግሪ ከዛ በላይ ያለው/ያላት ህገመንግስቱን ለማክበር እና ለማስከበር ፍቃደኛ የሆነና/የሆነች መልካም ስነምግባር
Apply Now